የአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች ጉዳይ ማስተባበሪያና መከታተያ ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ አበይት ተግባራት

This is the heading

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

  • በክልሉ ውሰጥ የአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች መብቶችንና ጥቅሞችን ለማስከበር የሚረዱ የፖሊሲ ኃሳቦችን ማመንጨት፣ የማስፈፀሚያ ስልቶችን በመቀየስ ለተግባራዊነታቸው አስፈላጊውን ክትትል ማድረግ፤
  • በአካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን መብቶች ዙሪያ የተደነገጉ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ስምምነቶች በክልሉ ተፈጻሚ ስለመሆናቸው ክትትል ማድረግ፤
  • ልዩ ፍላጎት ያላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎችንበተመለከተ በማኅበረ-ሰቡ ዘንድ ያለውን የተዛባአመለካከት ለመቀየር የሚያስችሉ ቀጣይነትያላቸው የግንዛቤና የንቅናቄ ሥራዎችንማከናወን፤
  • አካል ጉዳተኞች በክልሉ ውስጥበሚሰጡ የሥራ ቅጥር፣ የሥልጠናና የደረጃእድገት እድሎችም ሆነ እነዚህኑ ለማስፈጸምበሚደራጁ የተለያዩ ኮሚቴዎች ውስጥ በሚገባስለ መወከላቸው መከታተል፤
  • አረጋዊያንንና የአካልጉዳተኞችን እንደየ ችግሮቻቸው ዓይነት በነጻፍላጎታቸው ተደራጅተው ለመብቶቻቸውናለጥቅሞቻቸው መከበር እንዲታገሉናበዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ፣ በመልካምአስተዳደርና በልማት እንቅስቃሴዎች ውስጥበሙሉ አቅማቸው እንዲሳተፉና ተጠቃሚእንዲሆኑ ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ፣
  • በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙትን አረጋዊያንእና አካል ጉዳተኞች የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻልየሚረዱ ጥናቶችን ማካሄድ / እንዲጠኑ ማድረግ፡ፕሮግራሞችንና ፕሮጀክቶችን በመቅረፅ ተግባራዊያደርጋል፣ ማስፈጸሚያ የሚውል ሀብትያፈላልጋል፣ በዚሁ ዓላማ ላይ ተመሥርተውለሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አስፈላጊውን እገዛ ያደርጋል፤
  • አረጋዊያንንእናአካል ጉዳተኞችን ፍትሐዊ ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚረዱ ሥልጠናዎችንናዓውደ-ጥናቶችን ማካሄድ፣
  • የአረጋዊያንና የአካል ጉዳተኞች ድጋፍ፣ተሐድሶና እንክብካቤ ማዕከላት ማስተዳደርና በክልሉ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች እንደተገቢነታቸው መሰል ማዕከላትና ድርጅቶችእንዲቋቋሙ ማድረግ፤
  • በገጠርም ሆነ በከተማ የሴፍትኔት ፕሮግራምውስጥ በቀጥታ ተጠቃሚ የሆኑ አረጋዊያንና የአካል ጉዳተኞች መረጃ በመለየት ያደራጃል፤ለተጠቃሚነታቸው ከሚመለከታቸው አካላት ጋርበቅንጅት ይሠራል፤ተጋላጮችን ይለያል፣ ድጋፉን ያስተባብራል፤
  • አግባብ ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ለከፋ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የሚጋለጡ አረጋዊያንና የአካል ጉዳተኞች ተገቢውን የድጋፍ አገልግሎት እንዲያገኙ አማራጭ የድጋፍ ስልቶችን መቀየስ፣
  • አረጋዊያንና የአካል ጉዳተኞች የሚመለከት ዘመናዊ የመረጃ አስተዳደር ሥርዓትመዘርጋት
Scroll to Top