Uncategorized

ተቋማት የሴቶችን፣ የህጻናትን፣ የአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞችን ጉዳይ አካተው በመስራት የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ ከመቸውም ጊዜ በላይ በልዩ ትኩረት እንሰራለን፡፡ /የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ/

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሴቶች፣ ህወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሴቶች፣ የህጻናት፣ የአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች መብትና ደህንነት እንዲጠበቅ ፣ በሁሉም መስክ

Uncategorized

“ከ‎መቸውም ጊዜ በላይ በጠንካራ ቅንጅት ድጋፍና ክትትል ለተቋሙ ደንበኞች ፍትሃዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት መስራት ይጠበቃል::”

“ከ‎መቸውም ጊዜ በላይ በጠንካራ ቅንጅት ድጋፍና ክትትል ለተቋሙ ደንበኞች ፍትሃዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት መስራት ይጠበቃል::” ከሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

Uncategorized

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች እና አካል ጉዳተኞች ሽልማት እና ዕውቅና ሠጠ።

በ2017 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች በተዘጋጀው ክልላዊ የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር ቢሮው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ 113 ሴቶች

Scroll to Top