የአብክመ ሴቶች ፣ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በህጻናት ጥቃት መከላከል ፕሮግራም በበጀት ዓመቱ ባለፉት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን ፕሮግራሙ ከሚተገበርባቸው ከተማ አስተዳደሮች እና ዞኖች እንዲሁም ከክልል ተቋማት የሚመለከከታቸው አካላት በተገኙበት ሚያዚያ 4 /2017 ዓ.ም ባህር ዳር ከተማ ገመገመ።
በግምገማ መድረኩ ባለፋት ወራት በፕሮግራሙ የተከናወኑ ተግባራትና ያጋጠሙ ችግሮች በከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም የተጠቃለለ ሪፖርት በቢሮው የዩኒሴፍ ባለሙያ በሆኑት በአቶ ዜና […]