የቀኑ መከበር ወጣቶች ባሕላቸውን እና የሥራ ተነሳሸነታቸውን እንዲያጠነክሩ ያግዛል።
የአፍሪካ ወጣቶች ቀን በአፍሪካ ለ19ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ “የዳበረ የወጣቶች ተሳትፎ ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ መልዕክት ከጥቅምት 21 እስከ […]
የአፍሪካ ወጣቶች ቀን በአፍሪካ ለ19ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ “የዳበረ የወጣቶች ተሳትፎ ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ መልዕክት ከጥቅምት 21 እስከ […]
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ “የእኔን ለውጥ የምመራ ታዳጊ ሴት ልጅ ነኝ” በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሴቶች፣ ህወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሴቶች፣ የህጻናት፣ የአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች መብትና ደህንነት እንዲጠበቅ ፣ በሁሉም መስክ
የዘንድሮው ዓለም-አቀፍ የፀረ-ፆታዊ ጥቃት ቀናት የንቅናቄ መርሐግብር ማስፈፀሚያ ሀገራዊ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ
(ባህርዳር፣ ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም) “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ ፬” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲካሄድ የቆየው የ2017 የክረምት ወራት የበጎ
የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2ኛ ዙር የሴቶች የልማት ኅብረት አፈጻጸም ግምገማ እና የ3ኛ ዙር ምልመላን አስመልክቶ
“ከመቸውም ጊዜ በላይ በጠንካራ ቅንጅት ድጋፍና ክትትል ለተቋሙ ደንበኞች ፍትሃዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት መስራት ይጠበቃል::” ከሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
ዓለም አቀፉ የአረጋውያን ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ በዓልበዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በአገራችን ኢትዮጵያ ለ34ኛ ጊዜ “ለአረጋውያን ደኅንነት እና መብቶች መጠበቅ
በ2017 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች በተዘጋጀው ክልላዊ የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር ቢሮው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ 113 ሴቶች