በሴቶች፤ህፃናት፤አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን ጉዳይ ማካተትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ዋና ዋና ስራዎች

This is the heading
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.
- በዕቅድ እና በአፈጻጸም ውስጥ አካተው እንዲፈጽሙ ብሎም ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲያደርጉ የሚያስችል ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- ሴቶች፤ህፃናት፤አረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች እንደፍላጎታቸውና እንደ ችግሮቻቸው መጠን ተደራጅተው ለመብቶቻቸው እንዲታገሉና ችግሮቻቸውን ማስወገድ እንዲችሉመብትና ጥቅሞችን በማስከበር ዙሪያ ስልጠና መስጠት፣ አቅም መፍጠር
- በየደረጃው ለሚገኙ የምክር ቤት አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴዎች ፣ የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ተቋም አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም ለሌሎች አደረጃጀቶችና የህብረተሰብ ክፍሎች በአካቶ ትግበራና የሴቶች፣ የህፃናት፣ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ተሳታፊነት ለማረጋገጡ በወጡ የህግ ማእቀፎችና ስምምነቶች ላይ ስልጠና በመስጠት አቅማቸውን ማሳደግ
- ሴት አመራሮችም ሆኑ ሌሎች ሴቶች የእርስ በእርስ የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበትን መድረክ /ፎረሞችን ፣ ኔትወርክ ማቋቋምና ማጠናከር
- የስራ አጥ ሴቶችን መረጃ መያዝና የስራ ዕድል ወይም ትስስር እንዲፈጠርላቸው ከሚመለከተው ተቋም ጋር በጋራ መስራት
- የሴቶች፣ የህፃናት፣ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን ላይ ያተኮሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት ከአደረጃጀቶች ጋር በማቀድ ችግሩ በየሚመለከተው ተቋም እንዲፈታና መፈታት ያልቻሉትን በመለየት በየደረጃው ላሉ የበላይ አካል በማቅረብ እንዲፈታ ማድረግ
- ሴቶች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚ በፖለቲካና መልካም አስተዳደር ተሳታፊና ተጠቃሚ ማድረግ
- መሬታቸው የተነጠቁ ሴቶች፣ የሴት አመራሮች ቋት፣ የስራ ትሰስር የተፈጠራላቸዉ ሴቶች የሚመለከቱ መሰረታዊና ወቅታዊ መረጃዎችን መሰብሰብ፤ማደራጀት፣ መተንተንና በሚመለከታቸው አካላት በተግባር እንዲተረገሙ ማስተባበር
- የሴቶችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነት ላይ ያተከሩ ተሞክሮ መቀመርና ማስፋት