የሴቶች ንቅናቄና ተሳትፎ ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ተግባራት

This is the heading
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.
- ጎጅልማዳዊ ድርጊቶችንና ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችንመከላከል
- ሴቶችና ልጃገረዶች መብታቸውን እንዲያስከብሩ በህይወት ክህሎት ላይ ፣ በወጡ ህጎች እና በሌሎች ወቅታዊና መሰረታዊ መረጃ ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎችን በመስጠት ግንዛያቸውን ማሳደግ
- የመረጃ፣ የማረፊያ፣ የስነ–ልቦና ድጋፍ፣ የጤና፣ የህግ፣ የኢኮኖሚ የአገልግሎቶችን ጥራትና ተደራሽነት ማሳደግና የማረፊያ ቤቶች፣ የአንድ ማዕከል አገግሎት መስጫ፣ የተሀድሶ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ማጠናከር
- በተዛቡ አመለካከቶችና በሥርዓተ–ፆታ ግንኙነት ዙሪያ ግንዛቤ ማሳደግ፣ ሞዴል የስርዓተ-ጾታ ቤተሰብ፣ ቀበሌና ወረዳ መፍጠር
- ሴቶች በልዩ ልዩ አደረጃጀቶች ተደራጅተው መብታቸውን እንዲያስከብሩና ፍትሀዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ግንዛቤያቸውን ማስፋት
- እንዲደራጁ ምቹ ሁኔታ መፍጠር /በጾታ፣ በገቢ ማስገኛ፣ በአካል ጉዳተኛ፣ በሙያ፣ በልማት ቡድን /
- ሴቶች በስራ ዕድል ፈጠራ፣በተስማሚ ቴክኖሎጅእና ቁጠባና ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ግንዛቤያቸውን ማስፋት/ፍላጎት መፍጠር ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- ውጤታማ የሆኑትን ማበረታት፣ ተሞክሯቸውን ማስፋት
- የሴቶችን ተጠቃሚነት ማሳደግ
- ሴቶች በጎልማሶች ትምህርት ተጠቃሚ እንዲሆኑና ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ ግንዛቤ መፍጠር
- በትምህርት ቤትና ከት/ቤት ውጪ ያሉ ልጃገረዶችን በክበባት ማደራጀት፣ አቅማቸውን ማጎልበት ክበባት እንዲጠናከሩ ማገዝ
- ውጤታማ ሴት ተማሪዎችን ማበረታት
- የድሀ ቤተሰብ ሴት ልጆች የትምህርት ቁሳቁስና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ማስተባበር
- በማህበራዊ ጠንቅና በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ጉዳት፣ በወሊድ ክትትል፣ የኤች አይ ቪ/ ኤድስ፣ በስርዓተ ምግብ፣ ሀይጅንና ሳንቴሽን ዙሪያ የሴቶችን ግንዛቤ ማሳደግ
- በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ሴቶች እንዲደገፉ/እንዲቋቋሙ ማስተባበር
- ሴቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲሳተፉ መቀስቀስ