የፕሮጀክቶች፣ ዝግጅት እና ሃብት ማፈላለግ ዳይሬክቶሬት የሚከወኑ አብይ ተግባራት

This is the heading
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.
የሴቶች፣የህጻናትናሌሎችተጋላጭየህብረተሰብክፍሎችደህንነትናመብት፣ተሣታፊነትናተጠቃሚነትበሚፈለገውልክለማስጠበቅናለማረጋገጥሀብትወሳኝበመሆኑየስራክፍሉበተቋሙአስተባባሪነትበክልላችንየሚተገበሩፕሮጀክቶችናፕሮግራሞችንበመከታተል፣ በመቆጣጠርናተጨማሪሀብትእንዲመጣበማድረግከፍተኛኃላፊነትአለበት፡፡የተሰጠውን የማስተባበር ፣ የመደገፍ፣ የመከታተልና የመገመገም ተግባርና ሃላፊነት መሰረት በማድረግ የሚከተሉትን ተግባራት በመከወን ሴቶች ፣ ህፃናት፣አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን በተሻለ ሁኔታ ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይሰራል፡፡
እነሱም፡-
- ፕሮጀክት በመቅረፅ ሀብት ማፈላለግ
- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተራድኦ በጀት አፈጻጸምን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- የሲቭል ማህበራትና ድርጅቶች የሚያመጧቸዉን የመነሻ ፕሮጀክቶች ከማበልፀግ እስከ መከታተልና መገምገም
- መሰረታዊ ጥናቶችን ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመቀናጀት ማስጠናት ናቸው፡፡