የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የቢሮው አመራሮችና የማንጅመንት አባላት በተገኙብት ጳጉሜ 2 የህብር ቀንን እና አዲሱ አመትን ምክንያት በማድረግ ለድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሂደ ።
በዕለቱም ተገኙተው የአንኳን አደረሳችሁ መልእክት ያስተላለፉት የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አዲሱ አመት የጤና ፣ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር እና በተሰማራንበት መስክ ውጤታማ ተግባራትን የምንፈፅምብት አመት ይሁንልን ብለዋል ።
ጳጉሜ 02/ 13 2017 ዓ ም
ባህር ዳር




