የአብክመ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አመራሮችና ባለሙያዎች ህዳር 09/2017 ዓ.ም የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሄዱ፡፡
በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው ደም የለገሱት የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ እና ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ንጹህ ሽፈራውን ጨምሮ ሌሎች የቢሮው አመራሮችና ባለሙያዎች ናቸው፡፡
በህብረተሰቡ ዘንድ በበጎ ፈቃድ ደም የመለገስ ልምድና ባህሉ እየጎለበተ በመምጣቱ የበርካታ ህጻናትን እና እናቶችን እንዲሁም ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችን ህይወት መታደግ እየተቻለ ነው፡፡
ባህር ዳር



