16 ቀናት የጸረ ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ የማስጀመሪያ መረሐ ግብር በባህርዳር እየተካሄደ ነዉ፤

16 ቀናት የጸረ ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር “የሴት ጥቃት የኔም ነዉ፤ ዝም አልልም” በሚል መሪ-ቃል ፋና ከአዲስ ትዉልድ ኢትዮጵያ ከአምረፍ ሔልዝ አፍሪካ ባገኘዉ ድጋፍ ከአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጋር በመተባበር በመካሔድ ላይ ነዉ።

በማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ሴት አመራሮች፣ ባለድርሻ አካላት፣ የሀይማኖት አባቶች እና ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች እየተሳተፉ ነዉ።

ፕሮግራሙ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተጀምሯል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top