ቀጥሎ የምናያቸው ግለሰብ በደባርቅ ወረዳ ሚሊገብሳ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው ።
ስማቸውም ወ/ሮ ውብስራ አደላ :ይባላሉ። የሴቶች የልማትህብረት መሪ:/የአዋቂ ሴቶች አመቻች ሰብሳቢ:/ ሲሆኑ በመንደር ቁጠባ አባል በመሆን እና የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆን ባገኙት ብድር የጓሮ አትክልት በማልማት ላይ ይገኛሉ ።
የሴቶችን የልማት ህብረት ማጠናከር ለነገ የማይባል የሁላችን ተግባር ነው።