የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለህጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የህጻናትን ቀን አስመልክቶ ለህጻናት የመማሪያ ቁሳቁስ እና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል። […]
የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የህጻናትን ቀን አስመልክቶ ለህጻናት የመማሪያ ቁሳቁስ እና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል። […]
በጉባኤዉ ተገኝተዉ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ሴትች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ እንደገለጹት የህፃናትን
አካል ጉዳተኞች እምቅ ዓቅማቸውንና ችሎታቸውን አውጥተው እንዲጠቀሙና ለልማት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እንዲሁም ከልማቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል የተለያዩ ዓለም አቀፍና አህጉር
ተቋማት ለአካቶ ትግበራ የተለየ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ እያደረገ ያለው የድጋፍ፣ የክትትል እና የማብቃት ስራ ይበል የሚያስብል ነው፡፡/የተቋማት አካቶ ትግበራ መመዘኛ
ዓለም አቀፍ የታዳጊ ሴቶች ቀን እኤአ ታህሳስ 19 ቀን 2011 በተደረገ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ በፈረንጆች ጥቅምት 11 ቀን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ሥራ መጠቀም ብዙም አልተለመደም፡፡ እንዲያውም የማኅበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ማንነትን ደብቆ
ዓለም አቀፍ የአረጋዊያን ቀን በባህር ዳር ከተማ በልዩልዩ ሁነቶች ተከብሮ ውሏል፡፡ ባህር ዳር፡ ጥምቅምት 11/2017 ዓ.ም (አማራ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ)በዓለም አቀፍ
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የአረጋውያን ቀንን አከባበር ማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት አከናውኗል። ”ክብር እና ፍቅር ለአረጋውያን” በሚል
በአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስተባባሪነት ሲከበር የቆየው የአረጋውያን ቀን የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው። “ክብር እና
የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም ገምግሟል።