Uncategorized

Uncategorized

የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2017 በጀት አመት የአንደኛው ሩብ አመት ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።

የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ መድረኩ ከሴቶች፣ ከህጻናት፣ ከአረጋውያን እንዲሁም ከአካል ጉዳተኞች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት […]

Uncategorized

በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን መከላከሉ እና ተፈጽሞ ሲገኝም ለተጠቂዎች አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ማድረጉ እንደተጠበቀ ሆኖ በአጥፊዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኙ የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር ጥምረት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ፡፡

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እና ልዩ ልዩ የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉበት የሚገኘው የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር ጥምረት

Uncategorized

ተቋማት የሴቶችን፣ የህጻናትን፣ የአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞችን ጉዳይ አካተው በመስራት የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ ከመቸውም ጊዜ በላይ በልዩ ትኩረት እንሰራለን፡፡/የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ/

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሴቶች፣ የህጻናት፣ የአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች መብትና ደህንነት እንዲጠበቅ ፣ በሁሉም መስክ

Uncategorized

ሴቶችን ማስተማር ቤተሰብን፣ ማህበረሰብን፣ ብሎም ሀገርን ማስተማር ነው!

//////////////////////////////////////////////////////////////////////////// ልማት ለህብረተሰብ በህብረተሰቡ የሚሰራ የህልውና እና የእድገት ጉዳይ በመሆኑ ሁሉን አቀፍ ልማት ለማስመዝገብ የሁሉም ህብረተሰብ ተሳትፎ ወሳኝ ነው፡፡ ከዚህ

Uncategorized

የጡት እብጠት

ጡት የተገነባው/የተሰራው ከብዙ መዋቅሮች እንደ ስብ፣ከወተት ማመንጫ ፣ከዕጢዎች እና አያያዝ ህብረ ህዋሶች ነው ፡፡ በነዚህ መዋቅሮች ላይ የሚከሰቱ ችግሮች የጡት

Uncategorized

የአዳጋ ምላሽ የቀጥታ የገንዘብ ድጋፉን አስመልክቶ በአዲስ ለሚተገበርባቸው ወረዳ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ።

የአብክመ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በደቡብ ጎንደር ዞን ሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ የእብናት ወረዳ የሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ

Scroll to Top