“በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን የመከላከል እንዲሁም የመልሶ ማቋቋም ሥራ ላይ በስፋት እንሠራለን” የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ
የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ስሪአር ሲኤሲኢ ከተሰኘ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ከዓለም ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በሰሜኑ […]
የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ስሪአር ሲኤሲኢ ከተሰኘ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ከዓለም ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በሰሜኑ […]
በዕለቱም የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ዝና ጌታቸው ዛሬ ከዚህ የተገኘነው በተባበሩት መንግስታት ስነ ህዝብ ፈንድ
የአብክመ ሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በምዕራብ አማራ ዞን በሚገኙ በፕሮግራሙ ለታቀፉ ዞኖች ቡድን መሪዎች፣ የሚመለከታቸው የወረዳ ባለሙያዎች እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሴቶች፣ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዜጎች በተለያዩ ምክንያቶች ለአስከፊ ድህነት ሊዳረጉ ይችላሉ:: መሰረታዊ አጋላጭ ምክንያቶች የሰው ሠራሽና
የአብክመ የሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር የህጻናት ጥበቃ የመረጃ አያያዝ ስርዓትን (CPIMS+) አስመልክቱ የሚመለከታቸው ተቋማትና ባለድርሻ አካላት
ቢሮው በጎንደር ከተማ ለሚገኙ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎችና ለመና እና ለካለን ብናካፍል መረጃ ማዕከላት 80 ኩንታል በቆሎና የአልባሳት ድጋፍ
በአባታችን አዳም ወደዚች ምድር መምጣት ምክንያት የሰው ልጅ በዚህ ምድር መኖር መጀመሩ የሚታወቅ ቢሆንም ቀጣይነቱና የህይወት ሙሉዕነት የተገኘው እና የተረጋገጠው
16 ቀናት የጸረ ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር “የሴት ጥቃት የኔም ነዉ፤ ዝም አልልም” በሚል መሪ-ቃል ፋና ከአዲስ ትዉልድ
የአብክመ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አመራሮችና ባለሙያዎች ህዳር 09/2017 ዓ.ም የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሄዱ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው ደም የለገሱት
በአንድነት እና በቅንጅት በመሥራት ክልሉን ከገበባት ችግር ፈጥኖ ማውጣት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ገልጸዋል።