Uncategorized

Uncategorized

የአዕምሮ ጤና፣ በሰነ ልቦነና ማህበራዊ ድጋፍ አሰጣጥ ፣ በተሻሻለው የህፃናት ድጋፍና እንክብካቤ መምሪያ እና በህፃናት ጥበቃና ጉዳይ አያያዝ ማቀፍ ላይ ስልጠና አየተሰጠ ነው ።

የአብክመ ሴቶች ፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከምስራቅ ጎጃም ዞን፣ ከምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ከአዊ ብሄረሰብ ዞን ፣ ከደቡብ ጎንደር ዞን […]

Uncategorized

“የአደረጃጀቶች ሁሉ አስኳል የሆኑትን የሴቶች የልማት ህብረት ጥምረቶችን በማጠናከር የሴቶችን ተሣትፎና ተጠቃሚነት በተግባር ማረጋገጥ ይገባል” – ክቡር አቶ ይርጋ ሲሳይ

የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ “ጠንካራ የሴቶች የልማት ህብረት ለሴቶች ሁለንተናዊ ተሣትፎና ተጠቃሚነት” በሚል መሪ ቃል ሞዴል

Uncategorized

የአብክመ ሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ለታቀፉ ዞኖችና ወረዳዎች ለመጡ ከፕሮግራሙ ፎካሎች ጋር ከስርዓተ ጾታ አንጻር የፕሮግራሙ ማንዋል አተገባበር ፣ የስርዓተ ጾታ ሞዴል ቤተሰብ፣ ስርዓተ ጾታ ማካተት እንዲሁም ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስልጠናዊ የምክክር መድረክ እያካሔደ ይገኛል::

በመድረኩ ተገኝተው ለሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ የአንድ ተቋም

Uncategorized

“ሀገር እና ሕዝብ ሰላም እንዲኾን በእናትነት ምክር፣ በሴትነት ብልሃት ከልብ መምከር ያስፈልጋል ” የአማራ ክልል ሴቶች ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ትልቅሰው ይታያል/ዶር./

የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር እያካሄደ ነው። ጉባኤው “የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎ ለሰላም እና ለዴሞክራሲ” በሚል መሪ መልዕክት

Uncategorized

“በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን የመከላከል እንዲሁም የመልሶ ማቋቋም ሥራ ላይ በስፋት እንሠራለን” የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ

የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ስሪአር ሲኤሲኢ ከተሰኘ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ከዓለም ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በሰሜኑ

Scroll to Top