የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ በUNFPA ፕሮግራም የልጅነት ጋብቻ ይቁም ፕሮግራም በሚተገበርባቸው ወረዳዎዎች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከዞንና ከወረዳ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር ገመገመ።
በዕለቱም የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ዝና ጌታቸው ዛሬ ከዚህ የተገኘነው በተባበሩት መንግስታት ስነ ህዝብ ፈንድ […]